በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዐማራ ክልል ከተሞችን አንጻራዊ ሰላም የሚያደፈርስ የግጭት ስጋት እንዳለባቸው ነዋሪዎች ገለጹ


የዐማራ ክልል ከተሞችን አንጻራዊ ሰላም የሚያደፈርስ የግጭት ስጋት እንዳለባቸው ነዋሪዎች ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:58 0:00
የአሜሪካ ድምፅ ዛሬ ያነጋገራቸው፣ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደብረ የማርቆስ፣ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍኖተ ሰላም እና አዴት፣ እንዲሁም በደቡብ ጎንደር ዞን የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች፣ “ፋኖን ትደግፋላችኹ” እየተባለ፣ በተለይ ወጣቱን የማሰር እና የማዋከብ ድርጊት፣ “ግጭቱን ዳግም ሊያሥነሳው ይችላል፤” ሲሉ ስጋታቸውን ተናግረዋል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት፣ ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ኹሉም ተዋናዮች፥ ግድያን፣ የመብቶች ጥሰትንና ጥቃቶችን እንዲያቆሙም ጠይቋል፡፡ ቅሬታዎች፣ በውይይት እና በፖለቲካዊ ሒደት እንዲፈቱም አሳስቧል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
XS
SM
MD
LG