በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“መቐለ አሜሪካን ኮርነር” ከሦስት ዓመታት መዘጋት በኋላ ዳግም ተከፈተ


“መቐለ አሜሪካን ኮርነር” ከሦስት ዓመታት መዘጋት በኋላ ዳግም ተከፈተ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:49 0:00

“መቐለ አሜሪካን ኮርነር” ከሦስት ዓመታት መዘጋት በኋላ ዳግም ተከፈተ

የመረጃ እና ቴክኖሎጂ ማዕከል የሆነው “መቐለ አሜሪካን ኮርነር” ለሦስት ዓመታት ተዘግቶ ከቆየ በኋላ፣ በዛሬው ዕለት ዳግም ተከፍቷል።

ወጣቶች አብዝተው የሚጠቀሙበት ማዕከሉ፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ እና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ትብብር የተሠራ ተቋም ነው፡፡

ተቋሙ ዳግም መከፈቱ፣ አሜሪካ የኢትዮጵያን ወጣቶች፣ በትምህርት እና በኢኮኖሚ ለማገዝ እያደረገችው ያለው ጥረት ማሳያ እንደኾነ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ የዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ /ዩኤስኤአይዲ/ ዲሬክተር ስካት ሆክላንደር አመልክተዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ይከታተሉ)

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG