በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሩሲያ የዩክሬን ጦርነት እውነታዎችን የሚያዘክር የጥበባት ዐውደ ርእይ በኮፐንሃገን ቀረበ

በሩሲያ የዩክሬን ጦርነት እውነታዎችን የሚያዘክር የጥበባት ዐውደ ርእይ በኮፐንሃገን ቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:55 0:00

በሩሲያ የዩክሬን ጦርነት እውነታዎችን የሚያዘክር የጥበባት ዐውደ ርእይ በኮፐንሃገን ቀረበ

በዴንማርክ ዋና ከተማ ኮፐንሃገን፣ የዩክሬን ባህል ማዕከል በኾነ ቤት ውስጥ፣ “በጀግንነት መመስከር - የዩክሬን ጦርነት ማስታወሻዎች” የሚል ርእስ የተሰጣቸው ጥበባዊ ሥራዎች፣ ለእይታ ቀረቡ፡፡

በዐውደ ርእዩ፣ በከባድ ፍርሃት የተዋጡ ዘመዶቻቸውን ያጡ ሕፃናት ይታያሉ፡፡

በሩሲያው የዩክሬን ደም አፋሳሽ ጦርነት፣ ብዙም ትኩረት ያልተሰጣቸው፣ የግል ሕይወት ገጠመኞች፥ ዐዲስ በተዘጋጀው የሥዕል ዐውደ ርእይ ግድግዳ ላይ ለእይታ ቀርበርዋል፡፡

እነዚኽም፣ በዩክሬን አርቲስቶች፣ ደራስያን፣ ሙዚቀኞች እና የፊልም ሠሪዎች የተመዘገቡ ማስታወሻዎች ናቸው፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG