በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቻድ የሚገኙ ሱዳናውያን ስደተኞች በዳርፉር ስለተፈጸመው ግፍ እየተናገሩ ነው

በቻድ የሚገኙ ሱዳናውያን ስደተኞች በዳርፉር ስለተፈጸመው ግፍ እየተናገሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:31 0:00

በቻድ የሚገኙ ሱዳናውያን ስደተኞች በዳርፉር ስለተፈጸመው ግፍ እየተናገሩ ነው

በሱዳኗ ዳርፉር ግዛት የተፈጸመውን ሕገ ወጥ ግድያ፣ የነዋሪዎችን ቤቶች እና የመገበያያ ስፍራዎችን ማቃጠል፣ እንዲሁም ዘረፋ መርምሮ እንደያዘ፣ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ችሎት፣ ባለፈው የሐምሌ ወር አስታውቋል።

ሄንሪ ዊልኪንስ ሱዳንን፣ ከምታዋስነው የቻድዋ አድሬ ከተማ፣ እነኚኽን ጥቃቶች ሸሽተው የመጡ ስደተኞችንና በዳርፉር ተፈጽመዋል የተባሉትን ግፎች የመዘገቡ፣ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾችን አነጋግሮ ያጠናቀረውን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG