በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትራምፕ የምርጫ ውጤት ለመቀልበስ በማሴር ወንጀል ተከሰዋል


ትራምፕ የምርጫ ውጤት ለመቀልበስ በማሴር ወንጀል ተከሰዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:05 0:00

የምርጫው ውጤት ለመቀልበስ አሲረዋል በሚል ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ፣ ፉልተን በተባለ አውራጃ ከሚገኝ እስር ቤት ቀርበው እጃቸውን ሰጥተዋል።

ትራምፕ እና አብረዋቸው የተከሠሡ ሌሎች 18 ግለሰቦች፣ እ.አ.አ በ2020 የተደረገውን የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት ለመቀልበስ ሞክረዋል፤ በሚል 41 ክሦች ቀርበውባቸዋል።

የቪኦኤ የምክር ቤት ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG