No media source currently available
የአማራ ክልል ምክር ቤት አቶ ከበደ አረጋን ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል።ክልሉን ለሁለት ዓመታት ያህል የመሩት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ሥራቸውን “በማኅበራዊ ቤተሰባዊና ጤና ምክንያቶች በፍቃዳቸው” መልቀቃቸው ተገልጿል። አዲሱ የክልሉ ፕሬዚዳንት፣ አቶ ከበደ፣ የክልሉ የሥራና ሥልጠና ቢሮ ኃላፊ ነበሩ።