ቻይና ከኢትዮጵያ ጋራ ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ማጥበቅና የሁለቱን ሀገራት ሁሉን አቀፍ ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት፣ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንቱ፣ ትላንት ረቡዕ፣ በደቡብ አፍሪካ - ጆሐንስበርግ፣ የብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎች ካደረጉት ጉባኤ ጎን፣ ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋራ፣ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በሲሲቲቪ ተጠናቅሮ አሶሲየትድ ፕሬስ የተጋራውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም