በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኑኃሚን የቴክኖሎጂ እና የሥነ ጥበብ ቁራኛ


የኑኃሚን የቴክኖሎጂ እና የሥነ ጥበብ ቁራኛ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:16 0:00

የኑኃሚን የቴክኖሎጂ እና የሥነ ጥበብ ቁራኛ

የዲጅታል እና የኤንኤፍቲ ባለሞያዋ ኑኃሚን ዳዊት፣ በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ፣ የሦስተኛ ዓመት የኮምፒዩተር ሳይንስ ተማሪ ናት፡፡ ልዩ ልዩ የሥነ ጥበብ ሥራዎቿን፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በማስተዋወቅ፣ ራሷንና ሞያዋን እያሳደገች ትገኛለች፡፡
ኑኃሚን፣ የሥዕልን ጥበብ እንድታፈቅር፣ የሒሳብ መምህር የኾኑት የእናቷ ሚና የጎላ እንደኾነ ትናገራለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG