የኑኃሚን የቴክኖሎጂ እና የሥነ ጥበብ ቁራኛ
የዲጅታል እና የኤንኤፍቲ ባለሞያዋ ኑኃሚን ዳዊት፣ በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ፣ የሦስተኛ ዓመት የኮምፒዩተር ሳይንስ ተማሪ ናት፡፡ ልዩ ልዩ የሥነ ጥበብ ሥራዎቿን፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በማስተዋወቅ፣ ራሷንና ሞያዋን እያሳደገች ትገኛለች፡፡ ኑኃሚን፣ የሥዕልን ጥበብ እንድታፈቅር፣ የሒሳብ መምህር የኾኑት የእናቷ ሚና የጎላ እንደኾነ ትናገራለች። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች