በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያን ፖሊቲካ ለቀውስ የዳረገው ዋና ምክንያት ምንድን ነው?

የኢትዮጵያን ፖሊቲካ ለቀውስ የዳረገው ዋና ምክንያት ምንድን ነው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:34 0:00

በኢትዮጵያ ለሚስተዋሉት ችግሮች ዋናው መንሥኤ፣ የብልጽግና ፓርቲ የአመራር ውድቀት እንደኾነ፣ የኢዜማ ፓርቲ የድርጀት ጉዳይ ሓላፊ እና የሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ዋሲሁን ተስፋዬ ተናግረዋል።

በኢትዮጵያ ለሚስተዋሉት ችግሮች ዋናው መንሥኤ፣ የብልጽግና ፓርቲ የአመራር ውድቀት እንደኾነ፣ የኢዜማ ፓርቲ የድርጀት ጉዳይ ሓላፊ እና የሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ዋሲሁን ተስፋዬ ተናግረዋል።

የኦንላይን ሚዲያ የኾነው ተራራ ኔትዎርክ መሥራች ታምራት ነገራ፣ ትውልድ ተሻጋሪ ተቋማት አለመኖራቸው፣ ኢትዮጵያ ለገጠሟት ችግሮች ዋና ምክንያት እንደኾነ ይናገራል።

ኑሯቸውን በአሜሪካ ያደረጉትና በኦሮሚያ ክልል አመራር የነበሩት በአሁኑ ወቅት በሚችጋን የአልቢዮን ኮሌጅ መምህር ዶክተር ሚልኬሳ ሚዳጋ፣ በቅርቡ በተካሔደው የኦሮሞ ጥናት ማኅበር ኮንፈረንስ ላይ ባቀረቡት ጽሑፋቸው፣ “አሁን ላይ ኢትዮጵያ የወደቀ መንግሥት መገለጫዎችን የምታሟላ አገር ናት፤” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የሲቪል ማኅበራት ዘርፍ ሓላፊ ሚኒስትር አቶ መለሰ ዓለሙ ግን፣ አሁን አገሪቱን እየመራ ባለው ፓርቲ እና በመንግሥት ላይ የሚሰነዘሩትን፣ እነዚኽን ወቀሳዎች አይቀበሉም፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG