አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
የሱዳን ስደተኛ ሕፃናት በተመጣጠነ ምግብ ዕጦት እየተሠቃዩ ናቸው
ጦርነቱን ሽሽት ሱዳንን ለቀው የወጡ ሕፃናት፣ በተመጣጠነ ምግብ ዕጦት በመሠቃየት ላይ እንደኾኑ፣ የአሶሺዬትድ ፕረስ ዘገባ አመልክቷል።
በአንድ የቻድ ከተማ ውስጥ በሚገኝ የመስክ ሆስፒታል፣ የታመሙ ልጆቻቸውን ይዘው የተሰባሰቡ ወላጆችን ኹኔታ የሚያስቃኘውን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም