በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አውዳሚው የሱዳን ጦርነት እንዲቆምና የጦር ወንጀለኞች እንዲጠየቁ ተመድ አሳሰበ

አውዳሚው የሱዳን ጦርነት እንዲቆምና የጦር ወንጀለኞች እንዲጠየቁ ተመድ አሳሰበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:36 0:00

አውዳሚው የሱዳን ጦርነት እንዲቆምና የጦር ወንጀለኞች እንዲጠየቁ ተመድ አሳሰበ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተቋማት፣ “እጅግ አውዳሚ እና ፍሬ ቢስ” ሲሉ የገለጹት የሱዳን ጦርነት እንዲቆም ጠየቁ፡፡ የጦር ወንጀል ፈጻሚዎች ተጠያቂ እንዲኾኑም አሳስበዋል፡፡

“ተፋላሚዎቹ ጀነራሎች፣ ለሥልጣን በሚያደርጉት ትንቅንቅ፣ ብዙ ሺሕዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል፡፡ መኖሪያ ቤቶች፣ ሆስፒታሎች፣ ትምህርት ቤቶች እና ሌሎችም መሠረታዊ አገልግሎቶች ወድመዋል፤” ሲሉ፣ የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ቮልከር ተርክ ወንጅለዋል፡፡

ሊሳ ሽላይን ከጄኔቫ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG