ሩሲያ ዛሬ ያመጠቀችው የውሃ አሳሽ መንኮራኩር ከአርባ ሰባት ዓመታት በኋላ የመጀመሪያዋ ሲሆን የበረዶ ክምችት እንዳለ በሚታመነው በጨረቃዋ ደቡባዊ ዋልታ አካባቢ እንደሚያርፍ ተነግሯል።
ሩሲያ በዚህ የጨረቃ ተልዕኮዋ ባለፈው ወር መንኮራኩር ወደ ጨረቃ ከላከችው ከህንድ በይበልጥም በጨረቃዋ ደቡባዊ ዋልታ አካባቢ ጠንከር ያለ የውሃ አሰሳ መርሐ ግብር እያካሄዱ ካሉት ከዩናይትድ ስቴትስ እና ከቻይና ጋር በመሽቀዳደም ላይ እንዳለች ተጠቁሟል።
መድረክ / ፎረም