በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ባለቤቴን እየደበደቡ ነው የወሰዱት" የክርስቲያን ታደለ ባለቤት


አቶ ክርስቲያን ታደለ
አቶ ክርስቲያን ታደለ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ክርስቲያን ትላንት ምሽት ከቤታቸው በፀጥታ ኃይሎች መያዛቸውን ባለቤታቸው ተናግረዋል፡፡

የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባል የሆኑት ዶ/ር ካሳ ተሸገርም በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል፡፡

የመንግስት ከሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ድንጋጌ ተከትሎ ከትላንት አመሻሽ ጀምሮ፣ ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋል እንደተጀመረ ገልጸዋል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG