በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶናልድ ትረምፕ “ጥፋተኛ አይደለሁም” አሉ


ዶናልድ ትረምፕ “ጥፋተኛ አይደለሁም” አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:23 0:00

እ.አ.አ በ2020 የተካሔደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት ለመቀልበስ በማሤር ወንጀል፣ በተከፈቱባቸው አራት ክሦች፣ ትላንት ኀሙስ ፍርድ ቤት የቀረቡት፣ የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ፣ “ጥፋተኛ አይደለሁም” ብለዋል። የቪኦኤዋ የምክር ቤታዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ከፍርድ ቤቱ ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG