በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከዓለም ከፍተኛውን የሽብር ግድያ ያስመዘገቡት ከሰሐራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት እና ሽብርን ለመከላከል ለሴቶች የሚሰጡት ቦታ

ከዓለም ከፍተኛውን የሽብር ግድያ ያስመዘገቡት ከሰሐራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት እና ሽብርን ለመከላከል ለሴቶች የሚሰጡት ቦታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:19 0:00

ከዓለም ከፍተኛውን የሽብር ግድያ ያስመዘገቡት ከሰሐራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት እና ሽብርን ለመከላከል ለሴቶች የሚሰጡት ቦታ

ከዓለም ከፍተኛውን የሽብር ግድያ ያስመዘገቡት ከሰሐራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት እና ሽብርን ለመከላከል ለሴቶች የሚሰጡት ቦታ

በአፍሪካ ከሰሐራ በታች የሚገኙ ሀገራት፣ በዓመቱ ውስጥ፣ ከፍተኛውን የሽብር ጥቃት ግድያዎች አስመዝግበዋል። በዓለም ዙሪያ፣ በሽብር ጥቃት ምክንያት ከሚደርሰው የሕይወት ኅልፈት 60 ከመቶው፣ በእነዚኽ ሀገራት መድረሱን፣ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ(OCHA) አስታውቋል።

በእነዚኽ ሀገራት የሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎች፣ መንግሥታዊ ያልኾኑ ታጣቂ ቡድኖች ወይም የወንጀል መረቦች፥ አብዛኛውን ጊዜ፣ ሴቶችን ለተለያዩ ተግባራት ዒላማ ሲያደርጉ፣ አብዛኞቹ የፀረ ሽብር እንቅስቃሴዎችም፣ ለሴቶች ተገቢውን ትኩረት እና ቦታ እንደማይሰጡ በርካታ ጥናቶች ያመለከታሉ።

ዝርዝርን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG