በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጉዳያቸው በፍ/ቤት እየታየ የሚገኙት ተከሳሾች ሰብሳቢ ዳኛው እንዲነሱላቸው ጠየቁ

ጉዳያቸው በፍ/ቤት እየታየ የሚገኙት ተከሳሾች ሰብሳቢ ዳኛው እንዲነሱላቸው ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:45 0:00

ጉዳያቸው በፍ/ቤት እየታየ የሚገኙት ተከሳሾች ሰብሳቢ ዳኛው እንዲነሱላቸው ጠየቁ

በሽብር ወንጀል ተከስሰው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኘው ተከሳሾች ሰብሳቢ ዳኛው እንዲነሱ ጥያቄ አቀረቡ።

ተከሳሾቹ ዳኛው ከችሎቱ እንዲነሱ ጥያቄ ያቀረቡት “በገለልተኝነታቸው” ላይ እምነት እንደሌላቸው በመግለጽ መሆኑን ከተከሳሽ ጠበቆች አንዱ የሆኑት ጠበቃና የሕግ አማካሪ ሰለሞን ገዛኸኝ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

ችሎቱ በዚህ ጉዳይ ላይ ብይን ለመስጠት ለቀጣዩ ዓመት ጥቅምት 15 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ድምጽ ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG