በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጉራጌ ዞን ባገረሸው የመስቃንና የማረቆ ወረዳዎች ግጭት ስምንት ሰዎች እንደተገደሉ ተገለጸ

በጉራጌ ዞን ባገረሸው የመስቃንና የማረቆ ወረዳዎች ግጭት ስምንት ሰዎች እንደተገደሉ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:47 0:00

በጉራጌ ዞን ባገረሸው የመስቃንና የማረቆ ወረዳዎች ግጭት ስምንት ሰዎች እንደተገደሉ ተገለጸ

ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ፣ በጉራጌ ዞን መስቃንና ማረቆ ወረዳ በተቀሰቀሰ ግጭት፣ ስምንት ሰዎች እንደተገደሉ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች፣ በስልክ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።

በግጭቱ የተፈጸመውን ግድያ አስመልክቶ፣ ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትሕ ፓርቲ፣ ትላንት በአወጣው መግለጫ፥ ከሐምሌ 12 እስከ 22 ቀን 2015 ዓ.ም.፣ በምሥራቅ መስቃን ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት፣ 18 ሰዎች እንደተገደሉ አስታውቋል።

የሐዋሳው ዘጋቢያችን ተጨማሪ ዘገባ ልኳል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG