በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኬንያ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳትን የቀነሱ እገዳዎች መነሣታቸው ቀውሱን እያከፋው እንደኾነ ተገለጸ

 በኬንያ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳትን የቀነሱ እገዳዎች መነሣታቸው ቀውሱን እያከፋው እንደኾነ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:08 0:00

በኬንያ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳትን የቀነሱ እገዳዎች መነሣታቸው ቀውሱን እያከፋው እንደኾነ ተገለጸ

በኬንያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሞያዎች፣ ለወቅቱ ከፍተኛ ኾኖ የተመዘገበውን ድርቅ እና የጎርፍ መጥለቅለቅ ጨምሮ፣ በአየር ንብረት ቀውሱ የከፋ ጉዳት እንዳይደርስ፣ መንግሥት የመፍትሔ ሐሳቦችን እንዲያወጣ እየጠየቁ ነው፡፡
የመብት ባለሞያዎቹ፣ ኬንያ የደን ጭፍጨፋን አስመልክቶ አሳልፋ የነበረውንና ከፍተኛ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳትን በመቀነስ፣ ውጤት ያስገኙ እገዳዎችን ማንሣቷን የመሳሰሉ መመሪያዎች፣ ዳግም እየቀየሩት ነው፤ ይላሉ፡፡

ቪክቶሪያ አሙንጋ፣ ከናይሮቢ ኬንያ ያጠናቀረው ዘገባ ነው። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG