በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሽረ መጠለያ ያለርዳታ የሚገኙ ተፈናቃዮች በጎርፍ አደጋ ችግራቸው እንደተባባሰ ተናገሩ

በሽረ መጠለያ ያለርዳታ የሚገኙ ተፈናቃዮች በጎርፍ አደጋ ችግራቸው እንደተባባሰ ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:07 0:00

በሽረ መጠለያ ያለርዳታ የሚገኙ ተፈናቃዮች በጎርፍ አደጋ ችግራቸው እንደተባባሰ ተናገሩ

በትግራይ ክልል ሽረ እንዳሥላሴ ከተማ፣ በመጠለያ ማእከሎች ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች፣ በጎርፍ አደጋ መጎዳታቸውን ተናገሩ።የሰብአዊ ርዳታ ድጋፍ ተቋርጦ ባለበት በዚኽ ወቅት፣ የጎርፍ አደጋው ሲጨመር፣ ችግራቸው የበለጠ መባባሱን ተናግረዋል።

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ፣ መንግሥት፥ እህል ከገበያ ገዝቶ ለማቅረብ እየሠራ እንደኾነ፣ ባለፈው ሳምንት ለክልሉ ተፈናቃዮች ተናግረው ነበር።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG