በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ጌርጌሴኖን” - የአእምሮ ሕሙማን መጠጊያ ማዕከል


“ጌርጌሴኖን” - የአእምሮ ሕሙማን መጠጊያ ማዕከል
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:46 0:00

“ጌርጌሴኖን” - የአእምሮ ሕሙማን መጠጊያ ማዕከል

ራሳቸውን ለመምራት የተሳናቸውን የአእምሮ ሕሙማን፣ ከተለያዩ ሥፍራዎች አንሥቶ የሚረዳቸው፣ “ጌርጌሴኖን የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማኅበር” ፣ በዛሬው የጤና ዝግጅታችን የምንቃኘው ማዕከል ነው፡፡

በበጎ ፈቃደኛው አቶ መለሰ አየለ የተቋቋመው ጌርጌሴኖን፣ እስከ አሁን፣ ከአንድ ሺሕ በላይ የአእምሮ ሕሙማንን ከጎዳና ላይ ሲያነሣ፣ ከእነርሱም ብዙዎቹ፣ ከሕመማቸው ድነውና አገግመው ማኅበረሰቡን እንዲቀላቀሉ እየረዳ ይገኛል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG