በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በግእዝ አኀዞች የእጅ ሰዓት ነዳፊው “አይዛክ ፔጅማን”


በግእዝ አኀዞች የእጅ ሰዓት ነዳፊው “አይዛክ ፔጅማን”
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:20 0:00

አይዛክ መሐመድ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊ የእጅ ሰዓት ንድፍ ባለሞያ ነው። ኢትዮጵያውያን ብዙም ባልተሠማሩበት፣ ከፍተኛ ፉክክር በሚታይበት የእጅ ሰዓት ንድፍ እና ምርት ዘርፍ፣ ስሙን ለማድመቅ ጥረት እያደረገ የሚገኘው አይዛክ፣ በቅርቡ ለገበያ ያበቃው የግእዝ ቁጥሮችን የሚጠቀም ሰዓት፣ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። ነዋሪነቱን በዳላስ ቴክሳስ ያደረገው አይዛክ፣ ከአጋሩ ጋራ ስለ አቋቋመው፣ “አይዛክ ፔጅማን” የሰዓት ማምረቻ እና ተያያዥ ጉዳዮች፣ ከሀብታሙ ሥዩም ጋራ ተጨዋውቷል።

XS
SM
MD
LG