በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል የሚገኙ አህጉረ ስብከቶች 10 ኤጲስ ቆጶሳትን መረጡ


በትግራይ ክልል የሚገኙ አህጉረ ስብከቶች 10 ኤጲስ ቆጶሳትን መረጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:26 0:00

በትግራይ ክልል የሚገኙ አህጉረ ስብከቶች 10 ኤጲስ ቆጶሳትን በዛሬው ዕለት መርጠዋል:: ምርጫው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ “ህገወጥ ነው” በማለት ሲቃወመው የነበረው ነው:: የቪኦኤው ሙሉጌታ ኣፅብሃ ከአክሱም የተያያዘውን ዘገባ ልኳል።

XS
SM
MD
LG