በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መንገድ በመሳቷ ሽልማት ያጣችው አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ


መንገድ በመሳቷ ሽልማት ያጣችው አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00

መንገድ በመሳቷ ሽልማት ያጣችው አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ

ከዐሥር ቀናት በፊት፣ በዩናይትድ ስቴትስ ለተከበረው የነፃነት ቀን፣ አትላንታ ላይ በተካሔደው የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር የተሳተፈችው አትሌት ሰንበሬ ተፈሬ፣ መንገድ ስታ ሽልማቷን ያጣችው፣ አጠገቧ የነበረው ሞተር ሳይክል አሳስቷት እንደኾነ ተናገረች።

ባለቤቷ እና የግል አሠልጣኝዋ መስፍን ደሳለኝ፥ ሞተር ሳይክሉ በጣም ቀርቧት ስለነበር፣ የሳተችውን መንገድ ለማስተካከል እንኳን ዕድል አልነበራትም፤ ብሏል።

ኤቢሳ ነገሰ ሁለቱንም በስልክ አነጋግሮ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG