በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተራድኦ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ያቆሙትን የርዳታ ሥርጭት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀረበ


 የተራድኦ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ያቆሙትን የርዳታ ሥርጭት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:05 0:00

የተራድኦ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ያቆሙትን የርዳታ ሥርጭት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀረበ

ዓለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶች፣ በኢትዮጵያ ከቀዬአቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ሲያድሉ የቆዩትን ሰብአዊ ርዳታ በአፋጣኝ ካልጀመሩ፣ ተፈናቃዮችን እስከ ሞት የሚያደርስ አደጋ ሊያጋጥም እንደሚችል፣ የዐማራ ክልል የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዲያቆን ተስፋሁን ባታብል፣ ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ ሲናገሩ፣ በክልሉ፥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ተፈናቃዮች፣ አስቸኳይ የምግብ ርዳታ እንደሚያሻቸው ገልጸው፣ ዓለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶች ያቆሙትን ሰብአዊ ርዳታ በአፋጣኝ እንዲጀምሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

በተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙና የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ተፈናቃዮች፣ በከፋ ችግር ውስጥ እንዳሉ ገልጸውልናል፡፡

ሙሉ ዘገባን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG