በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከኬኒያውያን ጋራ የተጋቡ ስደተኞች ዜግነት እንዲፈቀድላቸው ጠየቁ

ከኬኒያውያን ጋራ የተጋቡ ስደተኞች ዜግነት እንዲፈቀድላቸው ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:03 0:00

ከኬኒያውያን ጋራ የተጋቡ ስደተኞች ዜግነት እንዲፈቀድላቸው ጠየቁ

ከኬኒያውያን ጋራ የተጋቡ ስደተኞች ዜግነት እንዲሰጣቸው፣ በአገሪቱ የሚንቀሳቀሱ የመብት ቡድኖች ዘመቻ ይዘዋል። በኬኒያ ሕገ መንግሥት መሠረት፣ ከኬኒያውያን ጋራ የተጋቡ የውጭ ሀገር ተወላጆች፣ በትዳር ሰባት ዓመታትን ካሳለፉ በኋላ ዜግነት እንዲሰጣቸው መመዝገብ ይችላሉ።

የዜግነት ደረጃን ለመጠየቅ፣ የኬኒያ የመኖሪያ ፈቃድ መያዝ ስለሚያስፈልግ፣ ስደተኞች ሊያመለክቱ አይችሉም።

ጁማ ማጃንጋ ከዳዳብ የስድተኞች መጠለያ ካምፕ ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG