በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ እና የሳዑዲ አረቢያ የጎልፍ ስፖርት ተቋማት ስምምነት በምክር ቤቱ ሊመረመር ነው

የአሜሪካ እና የሳዑዲ አረቢያ የጎልፍ ስፖርት ተቋማት ስምምነት በምክር ቤቱ ሊመረመር ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:37 0:00

የአሜሪካ እና የሳዑዲ አረቢያ የጎልፍ ስፖርት ተቋማት ስምምነት በምክር ቤቱ ሊመረመር ነው

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት፣ በአሜሪካ እና በሳዑዲ አረቢያ የጎልፍ ስፖርት ተቋማት መካከል የታቀደውን ስምምነት እየመረመሩ ናቸው፡፡

በዩናይትድ ስቴትስ ፕሮፌሽናል ጎልፍ ተጫዋቾች ማኅበር(ፒጂኤ) እና በሳዑዲ መንግሥት ሙዓለ ነዋይ በሚደገፈው “ሊቭ ጎልፍ” መካከል ሊከናወን የታቀደው የመዋሐድ ስምምነት፣ እያሳሰባቸው እንደኾነ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ተናገሩ፡፡

የምክር ቤት አባላቱ፣ ትላንት ማክሰኞ እንደተናገሩት፣ የመዋሐድ ስምምነቱ ተግባራዊ ከኾነ፣ ሳዑዲ አረቢያ በአሜሪካ ስፖርት ውስጥ እጅግ የገዘፈ ሚና እንዲኖራት ያስችላታል፡፡

የቪኦኤዋ የምክር ቤታዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG