በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሱዳን “እጅግ በአስከፊ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ናት” ሲሉ የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ሓላፊ ተናገሩ

ሱዳን “እጅግ በአስከፊ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ናት” ሲሉ የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ሓላፊ ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:30 0:00

ሱዳን “እጅግ በአስከፊ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ናት” ሲሉ የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ሓላፊ ተናገሩ

በሱዳን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ድጋፍ ሰጪ ኀይሉ ፍልሚያ የምትናጠው ሱዳን፣ “ጭካኔ በተመላበት የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ መኾኗ ግልጽ ነው፤” ሲሉ፣ የተ መድ የሰብአዊ ጉዳዮች ሓላፊ ማርቲን ግሪፊትዝ ተናገሩ።

ዓለም አቀፉ ኅብረተሰብ፣ ተፋላሚዎቹን ኀይሎች ለተኩስ አቁም ድርድር የሚያስቀምጥበት ዐዲስ መድረክ መፈለግ እንዳለበትም ሓላፊው አሳስበዋል።

በአሶሺዬትድ ፕሬስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG