በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ሰልፍ የወጡ ሴቶች ሰብአዊ ርዳታው እንዲቀጠልና የፕሪቶሪያው ስምምነት እንዲተገበር ጠየቁ

በትግራይ ሰልፍ የወጡ ሴቶች ሰብአዊ ርዳታው እንዲቀጠልና የፕሪቶሪያው ስምምነት እንዲተገበር ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:15 0:00

በትግራይ ክልል ልዩ ልዩ ከተሞች ሰልፉ ያካሔዱ ሴቶች፣ ተፈናቃዮች ወደ ቀዬአቸው ይመለሱ፤ የተቋረጠው ሰብአዊ ድጋፍ ይቀጥል፤ በጦርነቱ ወቅት በደል የፈጸሙ ለሕግ ይቅረቡ፤ የሚሉ ጥያቄዎችን አቅርበዋል፡፡

XS
SM
MD
LG