በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የስደትን አስከፊነት በፍልሰተኛ የመንሳፈፊያ ጃኬት


የስደትን አስከፊነት በፍልሰተኛ የመንሳፈፊያ ጃኬት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:58 0:00

የስደትን አስከፊነት በፍልሰተኛ የመንሳፈፊያ ጃኬት

ኤፒሞኒያ ይባላል፡፡ በዩናይትድ ስቴትስ ሚኔሶታ ክፍለ ግዛት የሚኖር ትውልደ ሶማሊያ የቀድሞ ስደተኛ የመሠረተው ኩባንያ ነው፡፡ መሐመድ ማሊም የመሠረተው ይኸው ኩባኒያ፣ በሜድትራኒያን ባሕር በኩል ወደ አውሮፓ ለመሻገር፣ በጀልባ ተሳፍረው አደገኛ ጉዞ የሚያደርጉ ስደተኞች የተጠቀሙባቸውን የመንሳፈፊያ ጃኬቶች፣ ወደ ፋሽን አልባሳት እና ቁሳቁስ ይቀይራል፡፡

በኬኒያ፣ ዳዳብ የስደተኛ ካምፕ ውስጥ የተወለደው መሐመድ ታዲያ፣ ይህን ለማድረግ የተነሣው፣ ሰዎች ስለ ስደተኞች ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ እንደኾነ ይናገራል፡፡ በቅርቡም፣ በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ዐውደ ርእይ አካሒዶ ነበር፡፡

ካህሊ አብዱ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG