በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እስራኤል እና የፍልስጥዔማውያን ታጣቂዎች ሁከትን እንዲያስቆሙ የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ

እስራኤል እና የፍልስጥዔማውያን ታጣቂዎች ሁከትን እንዲያስቆሙ የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:00 0:00

እስራኤል እና የፍልስጥዔማውያን ታጣቂዎች ሁከትን እንዲያስቆሙ የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ

የእስራኤል ኀይሎች፣ ለሁለት ቀናት የጂኒን የስደተኛ መጠለያ ካምፕን ወርረው ያደረሱትን ጥቃት ተከትሎ፣ የካምፑ ነዋሪዎች መመለስ ጀምረዋል፡፡ በጥቃቱ 13 ፍልስጥዔማውያንና አንድ የእስራኤል ወታደር ተገድለዋል፡፡

እስራኤል ወታደሮቿን ብታስወጣም፣ “አሸባሪን ለማስወገድ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘነው፣ እንደገና ርምጃ እንወስዳለን፤” ብላለች፡፡ የፍልስጥኤም የጤና ባለሥልጣናት በበኩላቸው፣

“እስራኤል በወረራዋ ሆስፒታሎችን ዒላማ አድርጋለች፤” በማለት ወንጅለዋል፡፡

የቪኦኤ ዋና የዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ሲንዲ ሴን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG