በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፌስቡክ ላይ ክስ ያቀረቡ የአፍሪካ ተቀጣሪዎች

በፌስቡክ ላይ ክስ ያቀረቡ የአፍሪካ ተቀጣሪዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:36 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በፌስቡክ ላይ ክስ ያቀረቡ የአፍሪካ ተቀጣሪዎች

በፌስቡክ የማኅበራዊ መገናኛ መድረክ የይዘት ተቆጣጣሪ(Moderator) ሆነው በሚሠሩበት ወቅት፣ እጅግ አሠቃቂ ትዕይንቶችን በመመልከታቸው፣ ለድኅረ አደጋ ሥነ ልቡናዊ ሠቆቃ እንደተዳረጉ የሚናገሩና ያለ አግባብ ከሥራ እንደታገዱ የሚገልጹ የውስጠ አፍሪካ አህጉር ተቀጣሪዎች፣ በኬንያ ክሥ አቅርበዋል፡፡

የፌስቡክ ተቋም፣ ከመሰል የይዘት ተቆጣጣሪዎች የቀረበበት ክሥ፣ እ.አ.አ በ2020 በድርድር ከተፈታ ወዲህ፣ ከዩናይትድ ስቴትስ ውጭ የቀረበበት የመጀመሪያው ክሥ ነው።

በአሶሽየትድ ፕሬስ የተጠናቅረውን ዘገባ ሀብታሙ ሥዩም ወደ ዐማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG