በኢትዮጵያ፣ የግብርናው ዘርፍ፣ ተገቢውን የገንዘብ ድጋፍ አያገኝም፤ ተባለ፡፡ የግብአት እና የመሳሰሉት የግብርና ሥራ ማዘመኛ መሣሪያ አቅራቢዎች፣ በበቂ ገንዘብ ካልታገዙ በቀር፣ የአገሪቱን ኢኮኖሚ ለመለወጥ እንደማይቻል ተገልጿል፡፡ የንግድ ባንኮች፣ ለብድር ካዘጋጁት ገንዘብ አምስት በመቶውን፣ ለግብርናው ዘርፍ እንዲያበድሩ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ አውጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ ለዘርፉ የዘንድሮ የምርት ዘመን ብቻ፣ 14 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታውቋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች