በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በታንዛኒያ የፊስቱላ ተጠቂ ሴቶች ሕክምናንና ማኅበራዊ ማግለሉ እንዲያበቃ ይሻሉ

በታንዛኒያ የፊስቱላ ተጠቂ ሴቶች ሕክምናንና ማኅበራዊ ማግለሉ እንዲያበቃ ይሻሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:02 0:00

በታንዛኒያ የፊስቱላ ተጠቂ ሴቶች ሕክምናንና ማኅበራዊ ማግለሉ እንዲያበቃ ይሻሉ

በዓለም የጤና ድርጅት መሠረት፣ በዓለም ዙሪያ ከሚደርሰው ከጠቅላላው የእናቶች ሞት ውስጥ፣ የስድስት እጁ መንሥኤ፣ በወሊድ ወቅት ሕፃኑ እንደወትሮ መወለድ ሲሳነው ከሚፈጠር የምጥ መራዘም እና ጭንቀት ጋራ የተያያዘ ነው፡፡

እንዲህ ያለ አስጨናቂ ምጥ የሚያጋጥማቸው ሴቶች፣ በእንግሊዝኛ “ኦብስቴትሪክ ፊስቱላ” የሚባለው የአካል መቀደድ ወይም መበሳት ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡ ፌስቱላ የሚያጋጥማቸው ሴቶች፣ በተለይ በአዳጊ ሀገራት፣ ለዘላቂ የጤና ጉዳት ሊጋለጡ ይችላሉ፡፡

ኢድ ኡዌሱ ከዳሬ ኤስ ሳላም ያስተላለፈው ዘገባ ነው ቆንጅት ታየ ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች፡፡

XS
SM
MD
LG