በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢኮኖሚ ፍትሐዊነት ተሟጋቿ በጎግል ተቋም ተሸለመች


የኢኮኖሚ ፍትሐዊነት ተሟጋቿ በጎግል ተቋም ተሸለመች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:55 0:00

የኢኮኖሚ ፍትሐዊነት ተሟጋቿ በጎግል ተቋም ተሸለመች

ነዋሪነቷን በካናዳ ያደረገችው መሠረት ኃይለ ኢየሱስ፣ “የካናዳ ሴቶችን የማጎልበት ማዕከል” እና “ማተርኒቲ ቱደይ” የተሰኙ ድርጅቶች መሥራች ናት። ለቤት ውስጥ ጥቃት ተጋላጭ የኾኑ ሴቶች፣ በኢኮኖሚ ራሳቸውን እንዲችሉ የሚረዱ የፖሊሲ ውሳኔዎች እንዲኖሩ በተቋሟ በኩል ትሠራለች።

ከሁለት ሳምንት በፊት፣ ጎግል የቴክኖሎጂ ተቋም፣ በካናዳ የሴት ኢንዱስትሪ ሥራ ፈጣሪዎች ዝግጅት ላይ፣ “የ2023 ምርጥ የሴቶች ሥራ ፈጣሪ” በሚል ሸልሟታል።

ኤደን ገረመው፣ በሽልማቱ እና በድርጅቶቿ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ አነጋግራት ያሰናዳችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG