በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጤናማ ውቂያኖስ አስፈላጊነት


የጤናማ ውቂያኖስ አስፈላጊነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:12 0:00

ሰኔ 2/2015 ዓ.ም የዓለም ‘የዓለም ውቅያኖስ ቀን ነው። ቀኑ ውቅያኖሶች በዕለት ተዕለት ኑሯችን ውስጥ ያላቸውን ትልቅ ጠቀሜታ ለማስታወስ ያለመ ነው። ቀኑን ለማስታወስ መግለጫ ያወጣው የዓለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) “የጤናማ ውቅያኖስ አስፈላጊነት መነገር የሚያሻው ጉዳይ አይደለም” ብሏል።

XS
SM
MD
LG