በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በታወከው የዳርፉር ግዛት የሰላም አስከባሪ ኃይል ሥምሪት አስፈላጊነት እየተነሣ ነው

በታወከው የዳርፉር ግዛት የሰላም አስከባሪ ኃይል ሥምሪት አስፈላጊነት እየተነሣ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:52 0:00

በታወከው የዳርፉር ግዛት የሰላም አስከባሪ ኃይል ሥምሪት አስፈላጊነት እየተነሣ ነው

ድንበር ተሻግረው ወደ ቻድ የተሰደዱ ሱዳናውያን ቁጥር፣ ባለፈው ሳምንት ኀሙስ ከአንድ መቶ ሺሕ ማለፉን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል። ከሱዳናውያኑ ስደተኞች የሚበዙት፣ የምዕራብ ዳርፉር አካባቢ ነዋሪዎች እንደኾኑ ተመልክቷል።

ተንታኞች እንደሚሉት፣ የሱዳን ተፋላሚ ወገኖች፣ ከሰላም ድርድሩ እያፈገፈጉ ባሉበት ሰሞናዊ ኹኔታ፣ የዳርፉሩን ብጥብጥ ለማስቆም ያለው ብቸኛ አማራጭ፣ የተመድ የሰላም አስከባሪ ኃይል ማሠማራት እንደኾነ እየተነሣ ይገኛል።

ሄንሪ ዊልክንስ፣ ኩፉሩን ከተባለው የቻድ የድንበር አካባቢ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG