No media source currently available
በመቶ የሚቆጠሩ የሱዳን ወታደሮች እና ደጋፊዎቻቸው፣ በሱዳን የተመድ ልዩ መልዕክተኛ ቮልከር ፐርዝስ፣ አገራቸውን ለቀው እንዲወጡ በመጠየቅ፣ በአረፉበት ሆቴል ደጃፍ ላይ ሰልፍ አድርገዋል። የተለያዩ መለዮችን የለበሱት ሰልፈኞቹ፣ እጃቸውን በማንሣት ቁጣቸውን ሲገልጹ፣ በሁለት መኪኖች ላይ የተጫኑ ወታደሮች ደግሞ ወደ ሰማይ ሲተኩሱ ተስተውለዋል።