No media source currently available
በኅቡእ ተደራጅቶ መንግሥታዊ ሥልጣንን በኃይል ከመያዝ የተቀናጀ የሽብር ተግባራት ጋራ በተያያዘ የወንጀል ክሥ ተመሥርቶባቸው ጉዳያቸውን በፍርድ ቤት በመከታተል ላይ የሚገኙት በቁጥር 47 የሚደርሱት ተጠርጣሪዎቹ፣ በረኀብ አድማ ላይ መኾናቸውን፣ ጠበቆቻቸው እና የቤተሰብ አባላት፣ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፡፡