No media source currently available
የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ፣ የክልሉ የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር እና የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የፋይናንስ ሓላፊዎችን ጨምሮ 136 አመራሮች እና ባለሞያዎች፣ በሙስና ወንጀል መከሠሣቸውን አስታወቀ። ክሥ ከተመሠረተባቸው መካከል 72ቱ፣ ከአንድ እስከ 11 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ ፍርድ ቤት ውሳኔ ማስተላለፉን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ ገልጿል።