በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወደ ቻድ የተሰደዱ ሱዳናውያን በሳምንት ውስጥ በዕጥፍ ጨመሩ


ወደ ቻድ የተሰደዱ ሱዳናውያን በሳምንት ውስጥ በዕጥፍ ጨመሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:16 0:00

በሱዳን፣ በሁለት ተፋላሚ ኃይሎች መካከል ውጊያው ከተቀሰቀሰ ወዲህ፣ ወደ ቻድ የፈለሱት ሱዳናውያን ቁጥር፣ ባለፈው ሳምንት ውስጥ በዕጥፍ ጨምሮ 55 ሺሕ መድረሱን፣ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን አስታወቀ። ከእነርሱም የሚበዙት፣ ሴቶች እና ሕፃናት መኾናቸውን ገልጿል። ሄንሪ ዊልክንስ፣ ቦሮቶ ወደተባለች የቻድ ከተማ ተጉዞ፣ እዚያ በተቋቋመው ዐዲስ መጠለያ ካምፕ የተጠለሉትን ሱዳናውያን ፍልሰተኞች አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል።

XS
SM
MD
LG