No media source currently available
ዩናይትድ ስቴትስ፥ በጥገኝነት ፈላጊዎች ላይ ገደብ ጥላለች፤ መባሉን፣ የአገር ውስጥ ደኅንነት ሚኒስትር አሌሃንድሮ ሜየርካስ አስተባበሉ። ወደ ዩናይትድ ስቴትስ መግባት የሚቻልበት ሥርዐት እና ሕጋዊ መንገድ ስለመኖሩም በአጽንዖት ተናግረዋል።