No media source currently available
“ሳይኮፓት” በመባል የሚታወቀውን የአእምሮ መታወክ በተመለከተ፣ በባሮ የነርቭ ሕክምና ተቋም፣ የአንጎል እና የነርቭ ሐኪሙንና ተመራማሪውን ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳን ጠይቀናል። ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።