No media source currently available
በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ እና በሆሮ ጉድሩ ዞኖች፣ እንዲሁም በሌሎችም አካባቢዎች የተኩስ ልውውጥ መቀጠሉን፣ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ፡፡ በፌዴራል መንግሥት እና በኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት መካከል፣ በታንዛኒያ የቅድመ ድርድር ንግግር መጀመሩ ተስፋን ሰጥቷቸው እንደነበር የገለጹት ነዋሪዎቹ፣ የአካባቢያቸው ጸጥታዊ ኹኔታ ስጋት ውስጥ እንደከተታቸው ተናግረዋል።