በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መጣል በጀመረው ዝናም ለመከር መዘጋጀታቸውን የቦረና አርሶ አደሮች ገለጹ


መጣል በጀመረው ዝናም ለመከር መዘጋጀታቸውን የቦረና አርሶ አደሮች ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:05 0:00

ካለፈው የካቲት ወር መጨረሻ ጀምሮ፣ በቦረና ዞን መጣል የጀመረው ዝናም፣ ለነዋሪዎች ተስፋን ፈንጥቋል።ላለፉት ሦስት ዓመታት፣ በደቡብ ኢትዮጵያ በጠናው ድርቅ፣ ክፉኛ ሲጎዱ የቆዩት አርብቶ አደሮች፣ አሁን ለመከር ክትቻ እየተዘጋጁ መኾኑን ተናግረዋል። አርሶ አደሮቹ በተለይ፣ ከአምስት ተከታታይ የዝናም ወቅቶች መታጎል በኋላ፣ የደከሙበት አዝመራ ለፍሬ መድረሱ፣ “የሰው እጅ ከመመልከት ያድነናል፤” ሲሉ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG