“መጋቤ ሕፃናት” አዝመራ ካሳሁን በመጽሐፍ ገበታ
በኢትዮጵያ፣ ዘመናዊ የሕፃናት ምገባን አስመልክቶ በቂ የዕውቀት ሽግግር ባለመኖሩ፣ ዛሬም ድረስ ሕፃናት፣ ከአመጋገብ ጉድለት ለሚመጡ ጤና ነክ ችግሮች ሲጋለጡ ይታያሉ።ይህን ክፍተት ለመቅረፍ፣ በግል ጥረት እያደረጉ ከሚገኙ ወገኖች መሃከል አንዷ፣ አዝመራ ካሳሁን ናት። አዝመራ፣ “ከቤት እስከ ትምህርት ቤት” የተሰኘውን የሕፃናት ምግብ ዝግጅት መጽሐፍ ለኅትመት ከማብቃት ባሻገር፣ በልዩ ልዩ ትምህርት ቤቶች በመገኘት፣ ሕይወት ቀያሪ ሥልጠናዎችን ትሰጣለች። ዘገባውን ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 26, 2023
ቴክኖሎጂ ተኮሩ የትውልደ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መድረክ
-
ሜይ 26, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ሜይ 25, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ሜይ 25, 2023
የያፌት ግሩም የ3ዲ የጥበብ ትሩፋት ለኢትዮጵያዊው ወጣት
-
ሜይ 24, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ሜይ 23, 2023
ጋቢና ቪኦኤ