በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከፍታ የወጣቶች ዐውደ ትርኢት በዐዲስ አበባ


ከፍታ የወጣቶች ዐውደ ትርኢት በዐዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:16 0:00

ከፍታ የወጣቶች ዐውደ ትርኢት በዐዲስ አበባ

ከኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ከተሞች የተሰበሰቡ ወጣቶች የተሳተፉበት ዐውደ ትርኢት (ፌስቲቫል)፣ ቅዳሜ እና እሑድ በዐዲስ አበባ ተካሒዷል፡፡ በወጣቶች ላይ አተኩሮ የሚሠራውና በዩናይትድ ስቴትስ ድጋፍ የሚከናወነው የ “ከፍታ ፕሮጄክት” አካል በኾነው በዚኹ ዐውደ ትርኢት(ፌስቲቫል)፣ ስኬታማ ወጣቶች ልምዳቸውን ያካፈሉ ሲኾን፣ የተለያዩ የመዝናኛ ዝግጅቶችም ለእይታ ቀርበዋል፡፡

በዐውደ ትርኢቱ መክፈቻ ላይ የተገኙት፣ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን፣ እንዲሁም የኢትዮጵያ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ ለወጣቶች መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

/ሙሉ ዘገባው ከፋይሉ ጋራ ተያይዟል/

XS
SM
MD
LG