No media source currently available
በሱዳን ተዋጊ ኃይሎች መካከል ተደርሶ የነበረው የተኩስ አቁም ስምምነት ሙሉ ለሙሉ ተግባር ላይ ባለመዋሉ፣ በዋና ከተማዋ ካርቱም እና በአጎራባቿ ኦምዱርማን ከተማ፣ ከዐርብ ጠዋት ጀምሮ ከፍተኛ ፍንዳታ እና የተኩስ ልውውጥ ሲካሔድ መዋሉን ነዋሪዎች ገልጸዋል።