በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእነረዳት ፕር. ሲሳይ አውግቼው የዋስትና ጉዳይ ለብይን ተቀጠረ


የእነረዳት ፕር. ሲሳይ አውግቼው የዋስትና ጉዳይ ለብይን ተቀጠረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:39 0:00

“ሀገራዊ ሁከት እና ብጥብጥ በመፍጠር፣ እንዲሁም ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓትን በኃይል ለመናድ በመንቀሳቀስ ወንጀል ጠርጥሪያቸዋለኹ፤” በማለት፣ ፖሊስ፣ በረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቼው ሥር የክሥ መዝገብ የከፈተባቸው አምስት ግለሰቦች፣ ዛሬ ረቡዕ፣ ሚያዝያ 18 ቀን 2015 ዓ.ም. የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበዋል፡፡

XS
SM
MD
LG