በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በወላይታ ዞን ውሳኔ ሕዝብ የምርጫ ዐዋጅ ጥሰት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

በወላይታ ዞን ውሳኔ ሕዝብ የምርጫ ዐዋጅ ጥሰት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00

በወላይታ ዞን ውሳኔ ሕዝብ የምርጫ ዐዋጅ ጥሰት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

በወላይታ ዞን በተካሔደው ውሳኔ ሕዝብ፣ የምርጫ ዐዋጅ ጥሰት ፈጽመዋል፤ የተባሉ 93 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን፣ የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ወንጀሉን ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው የሚፈለጉት 136 ሲኾኑ፤ ከእነዚኽ ውስጥ 18ቱ፥ በልዩ ልዩ ደረጃዎች የሚገኙ የመንግሥት የሥራ ሓላፊዎች ሲኾኑ፤ 118ቱ ደግሞ፥ የምርጫ አስፈጻሚዎች እንደኾኑ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አመልክቷል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG